yooyaapress.com
info @yooyaapress.com

June 8, 2023

kfo

Maqaa fooyya’iinsa heera mootummaatiin jidduu seenuun biyya diiguuf qophaa’aa jira” – KFO

Caamsaa 21, 2015, qorannoo Inistiitiyuutiin Qorannoo Imaammata Itiyoophiyaa akka fooyya’iinsa heera Federeeshinii Federeeshinii Federeeshiniitti dhiheesse ilaalchisee, Kongireesiin Federaalaa Oromoo ibsa baase. Ibsa kana keessatti “maqaa haaromsa heera mootummaatiin sirni federaalizimii biyyoolessaa Dhaabbata Mootummoota Gamtoomanii gad bu’ee biyyattiin diigamaa jira” jechuun himataniiru.Ibsi fuula sadii qabu kun qorannoo Inistiitiyuutichaa cimsee qeeqeera. Fakkeenyaaf, “Inistiitiyuutiin Qorannoo Imaammata Itiyoophiyaa utubaawwan …

Maqaa fooyya’iinsa heera mootummaatiin jidduu seenuun biyya diiguuf qophaa’aa jira” – KFO Read More »

audit, report, verification-4576720.jpg

ካለፉት ዘጠኝ ዓመታት ጀምሮ በሕገወጥ መንገድ የገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ

ካለፉት ዘጠኝ ዓመታት ጀምሮ በሕገወጥ መንገድ የገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ። በባለሥልጣኑ የተሽከርካሪ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በድሉ ሌሊሳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ መንግሥት ሕገወጥነትን ለመከላከል በርካታ ሥራዎችን እየሠራ ሲሆን፤ ከዚህም ውስጥ አንዱ ካለፉት ዘጠኝ ዓመታት ጀምሮ በሕገወጥ መንገድ የገቡ መኪናዎችን የመለየት ሥራ አንዱ ነው። ይህም ከተጀመረ …

ካለፉት ዘጠኝ ዓመታት ጀምሮ በሕገወጥ መንገድ የገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ Read More »

Ethiopia court

ጠቅላይ ምክር ቤቱ በመንግሥት ዉስጥ ሆነው ሕዝብንና መንግሥትን የሚያጋጩ አካላት ተገቢው እርምጃ እንዲወሰድባቸው ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መንግሥት ኢስላም ጠል የሆኑ እና በመንግሥት መዋቅር ዉስጥ በተለያዩ እርከኖች ያሉትን አካላት በመገምገም እና በማጥራት ሕዝብንና መንግሥትን ሆነ ብለው ለማጋጨትና አገሪቷን ወደ ለየለት ቀውስ ለመውሰድ እየሰሩ ያሉ አካላትን ፈትሾ ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ መዋቅሩን እንዲያጠራ ጥሪ አቀረበ። ጠቅላይ ምክር ቤቱ ትናንት ግንቦት 18/2015 በአዲስ አበባ አንዋር መስጂድ በአዲሱ ሸገር ከተማ አስተዳደር እየተከናወነ …

ጠቅላይ ምክር ቤቱ በመንግሥት ዉስጥ ሆነው ሕዝብንና መንግሥትን የሚያጋጩ አካላት ተገቢው እርምጃ እንዲወሰድባቸው ጥሪ አቀረበ Read More »

money, saving, savings-4068357.jpg

በኢንተርኔት ሚዲያዎች እየመጣበት ያለዉን ተቃዉሞ ለመመከት ዳጎስ ያለ የገንዘብ ድጋፍ እያደረገ ነው

መንግስት በኢንተርኔት ሚዲያዎች እየመጣበት ያለዉን ተቃዉሞ ለመመከት በሚመስል መልኩ ለፋና ብሮድካስቲንግ እና ለዋልታ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ድጋፍ እያደረገ ነው ተባለ። በፓርቲ ንብረትነት ለሚታወቁት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና ለዋልታ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት ባልተለመደ መልኩ የፌደራሉ መንግስት  በርካታ መጠን ያለው ገንዘብ ድጎማ እያደረገላቸው መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የሚድያ ተቋማቱ ገንዘቡን ስራቸውን ለማስፋፊያ እንዲሁም ለሰራኞቻቸው ደሞዝ …

በኢንተርኔት ሚዲያዎች እየመጣበት ያለዉን ተቃዉሞ ለመመከት ዳጎስ ያለ የገንዘብ ድጋፍ እያደረገ ነው Read More »

Ethiopia flag

ዜጎችን ሐገራቸው አማራጭ መፍትሔ ሳይፈለግላቸው ሜዳ ላይ መበተን ከፍተኛ የጭካኔ ተግባር ነው

የጉራጌ ህዝብ እኩልነት እና ፍትህ ፓርቲ በምህጻሩ ጎጎት፣ በሸገር እና አዲስ አበባ ከተሞች እየደረሰ ስላለው ቤት የማፍረስ ዘመቻ እንዲሁም በጉራጌ የመብት ታጋዮች ላይ እየደረሰ ስላለው የመብት ጥሰት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡ፓርቲው በመግለጫው ዜጎችን የማቋቋም እና የመደገፍ ስራ መስራት የሚጠበቅበት መንግስት የዜጎች ከለላ ሳይሆን የስጋት ምንጭ መሆኑን አመላክቷል፡፡ በሸገር ከተማ እየተፈፀመ የሚገኘው ቤት የማፍረስ ዘመቻ በአድማሱ እና …

ዜጎችን ሐገራቸው አማራጭ መፍትሔ ሳይፈለግላቸው ሜዳ ላይ መበተን ከፍተኛ የጭካኔ ተግባር ነው Read More »

hammer, libra, dish-802300.jpg

ፖሊስ መስከረም አበራን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች ላይ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የ7 ቀን ጊዜ ተፈቀደ!

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው የ14 ቀን ጊዜ ውስጥ የሰራውን እና ቀረኝ ያላቸውን የምርመራ ሥራዎች እንዲሁም የተጠርጣሪዎችን የመከራከሪያ ነጥቦች መርምሮ እንዲያቀርብ የ7 ቀናት የምርመራ ማጠናቀቂያ ጊዜ ፈቅዷል። ተጠርጣሪዎቹ መስከረም አበራ፣ ሳሮን ቀባው፣ ዮርዳኖስ አለሜ፣ ቢሰጥ ተረፈ፣ አሰፋ አዳነ (ዶ/ር) እና ታደለ መንግስቱ ትናንት በነበራቸው ቀጠሮ ከአምስት …

ፖሊስ መስከረም አበራን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች ላይ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የ7 ቀን ጊዜ ተፈቀደ! Read More »

consulting, information, conversation-2204248.jpg

It was heard that the second phase of the negotiations between OLB Shene and the government will be held soon

The Oromia Region Communication Office announced that the negotiations between the federal government and OLP Shene will start soon. The Head of the Oromia Region Communication Bureau, Hailu Adugna, gave a statement to journalists on the current issue. He announced that the negotiations between the federal government and OLF Shene will start soon. In the …

It was heard that the second phase of the negotiations between OLB Shene and the government will be held soon Read More »